አይኖቼ አንተን እንዳያዩበከለክል እችላለሁበቃ ጭፍናቸው አለውአሁን ጭፍኛቸው አለውአፌም እንዳይነ

2 hours agoAria v1
አይኖቼ አንተን እንዳያዩ በከለክል እችላለሁ በቃ ጭፍናቸው አለው አሁን ጭፍኛቸው አለው አፌም እንዳይነጋገር ባንተ ጉዳይ ባንተ ነገር በልተው ብለው ይሰማኛል ዝምታን ይታዘዘኛል የልቤን ግን እንዴት ላድርገው አንተን ብቻ ያየ ከሰወ ስላንተም ብቻ ያወራል ስለ ፍቅርህ ይዘምራል ልብን ማዘዝ ያስቸግራል